How to get $6 free on tiktok

ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል ያገሬ ልጆች!

በቲክቶክ ቪድዮ በማየት ብቻ 6 ዶላር እንዴት እንደምታገኙ ይሄን Step ተከትላቹ ትረዳላችሁ።

1:- ስልካችሁ ላይ ያለውን የበፊቱን ቲክቶክ አፕ አጥፉት። 
! ከማጥፋታችሁ በፊት ግን ደግማችሁ login ማድረግ መቻል አለባችሁ!


2:- ከ https://t.me/ohtubeet ቴሌግራም ቻናል ላይ ከስር በፎቶ የሚታየውን አፕ አውርዱ ሁለቱንም፣ ከዛ ጫኑት።
3:- ከዛ በመጀመርያ በፎቶ ላይ ያከበብኩበትን አፕ ክፈቱት

ልክ ስትከፍቱት ይሄን አይነት ገፅ ታገኛላችሁ 


Region  የሚለውን ተጭናችሁ Australia ላይ አድርጉት። ከዛ Launch TikTok የሚለውን በቀኝ በኩል ከታች ያለውን ንኩት።

4:- አሁን በተሳካ ሁኔታ Region ቀይራችኋል ፣ የሚቀራችሁ Login ማድረግ ነው እሱን ደግሞ ሁላችሁም ታውቁታላችሁ ስለዚ login አድርገን እንመለስ



5:-  በመቀጠል ከታች በምስሉ እንደምታዩት የ Plus ምልክቱን ተጫኑት

6:-  ከዛ ከታች ያለውን Live የሚለው ጋር ሂዱና ፣ Live Center የሚለውን ተጫኑ ! 1000 ፎሎወርስ ከሌላቹ አይሰራም ላይቭ የሚለው!



7:- 

ይሄ ይመጣላችኋል ስለዚ እንደምታዩት አንዱ Task ስንት diamond እንዳለው ያሳያችኋል ፣ ልክ እሱን ተጭናችሁ የሚላችሁን ካደረጋችሁ በኋላ Get Rewards የሚል ይመጣል


ከዛ እንደምታዩት diamond ባላንስ ላይ ይገባል፣ ከዛ ከፈለጋችቹ exchange አድርጋችሁ ወደ coin ለሰው gift መላክ ትችላላችሁ።


Post a Comment

Leave your comment here!

Previous Post Next Post